የምስል እና የፎቶ ጋለሪ መድረክ
በዞናችን ውስጥ የተከናወኑ ዋና ዋና ክንዋኔዎችን፣ የማህበረሰብ ልማቶችን እና የክስተት ምስሎችን እዚህ ይመልከቱ።
የጎፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ኢንጂነር ዳግማዊ አየለ የወላይታ ብሔረሰብ "የጊፋታ"በዓል ላይ እንዲታደሙ የቀረበላቸውን ጥሪ በደስታ ተቀበሉ
የጎፋ ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የአፈፃፀም ግምገማ መካሄድ ጀምሯል
በድህረ ምርጫ ወቅት ዘላቂ ሠላምን ለማፅናት ለባለድርሻ አካላት ስልጠና ተሰጠ
በሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል አንዲት እናት አራት ህፃናትን በሰላም ተገላገለች
"በክልሉ ሕጋዊ የንግድ ስርዓትና ተወዳዳሪነትን በማስፈን የተረጋጋ ኢኮኖሚን ለመገንባት መረባረብ ይገባል" አቶ ተፈሪ አባተ
ፍትህ የጥቂት ሰዎች ችሮታ ሳይሆን የሁሉም ሰው መብት በመሆኑ የተሰጠንን ኃላፊነት በተገቢው መወጣት ይገባል – አቶ ፀጋዬ ፅጌ
የኮረሪማ ልማት የአርሶአደሩን አደሩን ገቢን ከማሳደግ ባለፈ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃን እያጠናከረ መሆኑ ተገለፀ
የክልልና የዞን ከፍተኛ አመራሮች መሎ ኮዛ ወረዳ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው
የጎፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ኢንጂነር ዳግማዊ አየለ የሉፄ ሞዴል ትምህርት ቤት ባስመዘገበው ውጤት የደስታ መልዕክት አስተላለፉ
በጎፋ ዞን የ2018 ዓ/ም የፓርቲና የመንግስት ሥራዎች አፈፃፀም ማጠቃለያ ግምገማ እና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር ዞናዊ የከፍተኛ አመራሮች መድረክ በሣውላ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።
የጎፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዳግማዊ አየለ (ኢንጂነር) የአስተዳደር ምክር ቤት የ2018 በጀት ዓመት የተግባር አፈፃፀም ሪፖርት በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።