የጎፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዳግማዊ አየለ (ኢንጂነር) የአስተዳደር ምክር ቤት የ2018 በጀት ዓመት የተግባር አፈፃፀም ሪፖርት በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።
ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም
የጎፋ ዞን ሕዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር መርሃ-ግብር 12ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄዱን ቀጥሏል።
የጎፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ እየተካሄደ በሚገኙው 4ተኛ ዙር መርሃ ግብር 13ኛ ዓመት የስራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የዞኑን የ2018 በጀት ዓመት የተግባር አፈፃፀም ሪፖርት እያቀረቡ ይገኛሉ።
የጎፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዳግማዊ አየለ (ኢንጂነር) የአስተዳደር ምክር ቤት የ2018 በጀት ዓመት የተግባር አፈፃፀም ሪፖርት በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።