በጎፋ ዞን በመሎ ኮዛ ወረዳ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ የገጠር ትስስር የምግብ ዋስትና (RCFSP) ፕሮግራም እየተሰራ ያለው የገርጌዳ-ማሽራ-ዳውላ-ጣፋ 18.7 ኪ.ሜ የመንገድ ሥራ ከምርጫው ቦኃላ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል።
የመንገድ ሥራውን በጥራት እና በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ መሆኑ ተመላክቷል ።
በጎፋ ዞን በመሎ ኮዛ ወረዳ የገርጌዳ-ማሽራ-ዳውላ-ጣፋ 18.7 ኪ.ሜ የመንገድ ሥራ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል