📞 ስልክ ቁጥር: +251 95 420 6022
ወቅታዊ የዜና መረጃዎች

ወቅታዊ የዜና መረጃዎች

News Thumbnail
📅 Jun 26, 2026

"በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ቃል በጎፋ ዞን ጋልማ ከተማ የ2018/19 ዓ.ም የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በደማቅ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል።

"በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ቃል በጎፋ ዞን ጋልማ ከተማ የ2018/19 ዓ.ም የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በደማቅ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል። ሰኔ 19/2018 ዓ.ም ...

ዝርዝር ይዘትን ያንብቡ ➔
News Thumbnail
📅 Jun 25, 2026

የመንግስት ሃብትና ንብረት ውጤታማ በሆነ መልኩ ለታለመለት ዓላማ እንዲውልለማድረግ የኦዲት ስራን ማጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ አስታወቀ

የመንግስት ሃብትና ንብረት ውጤታማ በሆነ መልኩ ለታለመለት ዓላማ እንዲውልለማድረግ የኦዲት ስራን ማጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ አስታወቀ ሰኔ 18/2018 ዓ.ም ቢሮው "የሕዝብና የመንግስት ሃ...

ዝርዝር ይዘትን ያንብቡ ➔
News Thumbnail
📅 Jun 25, 2026

‎በጎፋ ዞን በጋልማ ከተማ በፀሐይ ኃይል የሚሰራ የመስኖ ፕሮጀክት የካናል ስራ ማስጀመሪያ መድረክ ተካሄደ። ‎

‎በጎፋ ዞን በጋልማ ከተማ በፀሐይ ኃይል የሚሰራ የመስኖ ፕሮጀክት የካናል ስራ ማስጀመሪያ መድረክ ተካሄደ። ‎ ‎ሣውላ፦ሰኔ 18/2018 ዓ/ም ‎ ‎በጎፋ ዞን በጋልማ ከተማ በፀሐይ ኃይል የሚሰራ የመስኖ ፕሮጀክት...

ዝርዝር ይዘትን ያንብቡ ➔
News Thumbnail
📅 Jun 25, 2026

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ 2018 ዓ/ም ክልላዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በይፋ አስጀምረዋል

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ 2018 ዓ/ም ክልላዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በይፋ አስጀምረዋል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት 2018 ዓ/ም ክልላዊ የክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ...

ዝርዝር ይዘትን ያንብቡ ➔
News Thumbnail
📅 Jun 25, 2026

የጎፋ ዞን ግብርና መምሪያ የ2017/18 ዓ/ም ግብርና ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018/19 ዓ/ም የመኸር ዕቅድና የአረንጓዴ አሻራ ተከላ ንቅናቄ መድረክ በሣውላ ከተማ ተካሂዷል

‎የጎፋ ዞን ግብርና መምሪያ የ2017/18 ዓ/ም ግብርና ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018/19 ዓ/ም የመኸር ዕቅድና የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ መድረክ የመዋቅር የግብርና ጽ/ቤት ኃላፊዎችና ባለድርሻ አካላት በተገ...

ዝርዝር ይዘትን ያንብቡ ➔
News Thumbnail
📅 Jun 23, 2026

ኢትዮጵያዊያን በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ለዴሞክራሲ ያላቸውን ቁርጠኝነት አሳይተዋል - ማህሙድ አሊ ዩሱፍ

ኢትዮጵያዊያን በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ለዴሞክራሲ ያላቸውን ቁርጠኝነት አሳይተዋል - ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያዊያን በስኬት ባካሔዱት 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለዴሞክራሲ ያላቸውን ቁርጠኝ...

ዝርዝር ይዘትን ያንብቡ ➔

ዲቨሎፐር ፕሮፋይል

ፉል-ስታክ ሶፍትዌር ዲቨሎፐር እና ግራፊክስ ዲዛይነር
📍 ሳውላ / ጎፋ ዞን፣ ኢትዮጵያ
📞 ስልክ: 0927042496

ልዩ ልዩ የተራቀቁ የዌብ ሲስተሞችን፣ ማኔጅመንት ፖርታሎችን እና ዲጂታል ብራንዲንግ መፍትሄዎችን ጥራታቸውን ጠብቀው እንዲሰሩ በማዘጋጀት ላይ ያተኮረ:: ለተጨማሪ ጥያቄና አገልግሎት ይደውሉ